የጥቁር አዝሙድ ዘይት
Author: solomon
Date: 2025-03-19
የጥቁር አዝሙድ ዘይት
የጥቁር አዝሙድ ዘይት በቅርቡ በሀገር ውስጥ እየተመረተ በገበያ ላይም ይገኛል።በአንዳድ ፈርማሲ ውስጥም ይሸጣል ጥራቱን የጠበቀ የጥቁር አዝሙድ ዘይት መርጦ መግዛት ነው ።የጥቁር አዝሙድ ዘይትን በአግባቡ ከተጠቀሙ ሁሉም በሽታ ፈውስ ይሰጣል።
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለሳል ፣ለሳንባ ቱቦ፣ለጉንፋን ፣ለአስም በወተት ወይም በሻይ አንዳድ የሾርባ ማንኪያ እየተደረገ ጥዋት እና ማታ ቢጠጡ ያስታግሳል።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna