የሠውነት ክፍሎች ሃሞት
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-03-07
የሠውነት ክፍሎች
ሃሞት
ሐሞት ከሠውነት ክፍሎች ወይም ብልቶች መካከል አንዱ ሲሆን ዘርፈ ብዙ የሆነ አገልግሎትና ጥቅም ይሰጣል።ለሠውነታችን ምሬትን በመለየት ወደ ደም የሚተላለፍ ፍቱን ፈሳሾችን ተቆጣጥሮ እና መዝኖ እንደአስፈላጊነቱ የሚያቀርብና የሚልክ ነው፡፡ለዚህም አራት የሆኑ የደሙን ስርዓት የሚ...