አቱች
Author: solomon
Date: 2025-03-29
አቱች
አቱች የሚበቅልበት ቦታ በደጋ እና ወይናደጋ አከባቢ በቂ እርጥበት በሚገኝበት ይበቅላል።አይነቱ አረም መሳይ ሆኖ ቅጠሉ በጣም ትንንሽ እና ወይነጠጅ አይነት ደቀቅ ያሉ እና በየጏሮው ይበቅላል።የሚበቅልበት ዘዴ በእርጥበት ወራት ዘሩን መዝራት ወይም የስሩን ግንጣይ ወይም ችግኙን መትከል ነው።ተፈላጊው ለመድሀኒት ተፈላጊው ዘሩን ቅጠሉ ነው።
መድሀኒት ለጉሮሮ ሕመም ለሆድ ቁርጠት ለደም ብዛት ለስኳር በሽታ እና ለመሳሰሉት መፈወሻ ይረዳሉ።
ልዩ ሁኔታ አንድ ጊዜ ከተተከለ ሳይጠፈ ለብዙ ጊዜ ይቆያል።በቀላሉ በጏሮ ቢተከል ይይዛል።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፊት ያለው ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna