የለስላሳ መጠጦች
Author: solomon
Date: 2025-07-14
የለስላሳ መጠጦች
ዛሬ ላይ ለስላሳ መጠጦች ከፈጣን ምግቦች ጋር ሳይለያዩ የሚበሉ ያህል ከምግቦች ጋር የግድ በሚመስል በብዛት እየተጠጡ ይገኛል።የኩላሊት ጤና ከሚያውኩ መጠጦች ዝርዝር እንደ ሆኑ በባለሞያዎች ቢነገርም በተለየም ወጣቶች ከፍተኛ ተጠቃሚ እንደሆኑ በማያቆርጡ የሚዲያ እና ቢልቦርድ ማስታወቅያዎች እየወተወቱ ይገኛሉ።ለዚህም ሲባል እነዚህን የንግድ ድርጅቶች ስለጤና ጉዳይ እንዲጨነቁ መጠነኛ ማሳሰቢያ መስጠቱ አስፈላጊ ሳይሆን አይቀርም።
ስኳር እና ጋዝ የተጠቀሙትን የለስላሳ መጠጦች እና ሀይል መጠጦችን የሚዘውትሩ ሰዎች ለህይወት ዘመን ዘላቂ የሆነ የኩላሊት ህመም ጋር የመታገል ዕድላቸው ሰፊ መሆኑን ጥናቶች አመልክተዋል ።
ከለስላሳ መጠጦች ይልቅ ሁልጊዜም ንፁህ ዉሀ ወይም ሎሚ የገባበት ዉሀን መጠቀም ለኩላሊት የማሰብ ጥሩ እርምጃ ነውና ይህን ቢመለከቱት ሲሉ የጥናቱ ፀሐፊዎች ያሳስባሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq