ጎመን

ለኩላሊት መልካም ከሚባሉት የምግብ አይነቶች ጎራ ስንል ከምናገኛቸው አንዱ ጎመን ነው ።ጎመን በውስጡ በርካታ ለኩላሊት ጠቃሚ ማዕድናትና ቫይታሚኖች ይዟል።ከእነዚህ መካከል ቫይታሚን ኬ እና ሲ ቫይታሚን ቢ6 እና ፎሊክ አሲድ እንዲሁም ፈይቶ ኬሚካልስ ፍሪ ራዲካልስ የሚባሉትን መርዛማ የኩላሊት የማጣራት ሂደት ውጤቶች ከሰውነት የማስወገድ ብቃት ስላላቸው በእጅጉ ተፈላጊ ናቸው።በውጪው አለም ጎመንን በተለያየ መልክ ከክሬም ጋር በከፊል ወይም በሙሉ አብስለው ይጠቀሙበታል። ኢትዮጲያ ውስጥም በተለያየ መልክ ጎመንን በርካሽ ዋጋ ገዝቶ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች እስኪሞጠጡ ሳያበስሉ በመጠቀም ኩላሊትን መጠበቅ ይቻላል። በኩላሊት ጉዳት የዲያለሲስ ህክምና እያገኙ ላሉ ሰዎች ጎመን ጥሩ የምግብ ምርጫ ነው ይላሉ ባለሞያዎች።


▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq