አፕል
Author: solomon
Date: 2025-07-21
አፕል
ኩላሊት እና አፕል ወዳጆች ናቸው፣አንድ አፕል በቀን መውሰድ ሐኪምን ያርቃል የሚሉትን አባባል እውነትም በሳይንስ ሰለመረጋገጡ የተለያዩ ማስረጃ ጥናቶች ማምጣት ይቻላል።ከፍተኛ የአስር (ፈይበር) እና የሰውነት ህዋሳትን በተለያዩ ምክንያቶች መቆጣት እና መቁሰል የሚፈወሱ ውህዶች በውስጡ በመያዝ ለኩላሊት በጤንነት መዝለል ጥሩ አስተዋፅዎ ያደርጋል።
አፕል ኮሌስትሮልን በመቀነስ የሆድ ድርቀትን በማስወገድ ተወዳጅ ነው።ቢፈልጉ በጭማቂ መልክ ካለዚያ ጥሬውን ያዘውትሩት ሁነኛ የኩላሊት ወዳጅ ነው ሲሉ የስነ ምግብ ባለሞያዎች ይመክራሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq