ጨው
የኩላሊትን ጤና በከፈ ከሚጉዱ ነገሮች መካከል አንዱ ከልክ ያለፈ ጨው ነው።ሰውነታችን በተፈጥሮ በየቀኑ 1.5 ያልበለጠ ጨው ያስፈልገዋል ከዚህ በብዙ መጠን ከበለጠ መውሰድ የአብዛኞቻችን ልምድ መሆኑ ኩላሊትን ከባድ ጉዳት ላይ እንደሚጥል በተለያዩ ጥናቶች ተጠንቷል። ብዙ መጠን ያለው ጨው በምንወስድበት ጫና ለመበረዝ ሲል ብዙ ውሀ ያጣራል ይህ በኩላሊት አቅም እና ስራ ላይ ጫና ይፈጥራል።

በአጠቃላይ ብዙ የደም ግፊትን በመጨመር የልብ ህመምን በማባባስ እና የኩላሊት ዋነኛ የስራ ህዋሳትን በማጥቃት ለከፋ አደጋ ያጋልጣል።የተጠበሱ ምግቦች በተለይ ፈጣን ምግቦች ከፍተኛ የጨው መጠን ስላላቸው ከነዚህ መሰል ምግቦች መራቅ በተቻለ አቅም ጨው መጥነው መመገብ፣ምግብ በቤትዎ አብስለው መመገብ ቀድሞ በምግቡ ውስጥ ከተጨመረበት ውጪ የሚጨመር ፍላጎት እንዳይኖር ጠረጴዛ ላይ የተፈጨ ጨው አለማስቀመጥ ከጨው ጣጣ ሊርቁ የሚችሉባቸው አማራጮች ናቸው።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736

telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq