የትንፋሽ ማጠር
Author: solomon
Date: 2025-09-24
የትንፋሽ ማጠር
የትንፋሽ ማጠር በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል አንድ ሰው የትንፈሽ ማጠር ሲያጋጥመው ታሞል ማለት አይደለም፣ለምሳሌ አንድ ሰው በድንገት ወደ ከፍተኛ ተራራማ አከባቢ ብንወጣ ሰውነታችን ከአከባቢው አየር ጋር እስኪላመድ ድረስ የትንፈሽ ማጠር ሊያጋጥመው ይችላል ወይም ደግሞ ብዙም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የምናደርግ ከሆነ ረዥም ርቀት በእግራችን ብንጏዝ፣ብንሮጥ፣ ዳገት ብንወጣ ወይም ከባድ ብንሸከም የትንፈሽ ማጠር ስለሚያጋጥመን የታወቀ ነው አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከሰል ቤት ውስጥ አንድደን ጭሱን በአግባቡ ሳናስወግድ ብንተኛ በጭሱ ለሞት ልንዳረግ እንችላለን።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq