ስለ መጋኛ ህመም

የመጋኛ ህመም ማለት በንፋስ ግጭት የሚመጣና የደም ብዛት የኮሌስትሮል ማለትም የሰብ ክምችት ያለባቸው ሰዎች በቀላሉ የሚጠቁ ይሆናሉ።ይህም የንፋስ ግጭት ሰውነት ላይ ካረፈ ግማሽ አካልን መቶ አፍዝዞ ሽባም አድርጐ አፍንም ወደ አንድ በኩል አጣሞ የሚሄድ እስትሮክ የተባለ ነው።
ለምሳሌ አንድ ሰው ከአደረበት ቤት ውስጥ በድንገት በር ከፍቶ ሲወጣ ከቤት ውስጥ የነበረው አየር ወደ ውጪ ሲወጣ በሚጋጩበታ ጊዜ በመካከላቸው ያለውን የግለሰብ አካል ይመታል ለጊዜው ባይታወቅም ቀስ በቀስ ንፈስ በትንሽ ቀዳዳ በገባ ሰአት ሳንባው ይወጥረዋል፣ልቡንም ይጨንቀዋል ለስትሮክ አስተላልፎ ከመስጠቱ በፊት ይህ ምልክት ሲታይ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ደውለው ያማክሩ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq