የመገጣጠሚያ ህመም
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-12-04
የመገጣጠሚያ ህመም
የመገጣጠሚያ ህመም የሚባለው አንዱ የሰውነታችን አጥንት ከሌላው አጥንት ጋር ሚገናኝበት ቦታ ላይ የሚከሰት ህመም የሊያስከትሉ የሚችሉ የተለያዩ የጤና ችግሮች እንደሚከተለው ይዘረዘራሉ።
ታይፎድ፣ታይፈስ፣ወባ፣የሳንባ ምች(ኒሞኒያ) ፣ኢንፍሎይዛ(ሀይለኛ ጉንፈን)፣የሽንት ቧንቧ ብግáŠ...