እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች ክፍል ሁለት

እርድ ረጅም እድሜን ያጎናፅፋል፣ወጣትነትን ያስጠብቃል እርጅናን ያዘገያል ከእድሜ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮችን በእጅጉ ይቀንሳል።ወይም እድሜ ጠገብ ህይወትን ከጤናማነት ጋር ያጎናፅፋል።በአየር በውሀ በምግብ በጨረር በኬሚካል በጭስ በመርዝ መልክ ሳናውቀው ሆነ ሳናገናዝበው በርካታ ጎጂ ነገሮች ወደ ሰውነታችን ውስጥ ይገባሉ።

ከእነዚህ በምግብ ውስጥ መርዛማ በሀሪያት ያላቸው ይገኝበታል መርዛማ ተረፈ ምርትም አሉ ።አብዛኛውን ጊዜ በሰገራ፣በሽንት፣ በላብ እና በትንፈሽ የሚወጡ ሲሆን የተወሰኑት ግን በቋሚነት በደም እና ሌሎች ህዋሳቶች ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ የተከማቹ ይሄዳሉ።በተለያዩ የሰውነታችን ህበረ ህዋሳት ላይም ድምፅ አልባ ጥቃቶች ያረጋሉ የነዚህ ጥቃቶች ድምር ውጤት ከጊዜ በሀላ እያዘገመ ይሄድና በመጨረሻም እንደ ስኳር ፣ደም ግፊት ፣ካንሰር፣የልብ ህመም ፣አልዛይመር የመሳሰሉትን ፅኑ ህመሞችን ያስከትላል።


▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq