ማሳሰቢያ

ዝንጅብል በናና በሙቀት ወራት የሰውነትን ሙቀት ከፍ ያደርጋል።በነዚህ ወቅቶች የዝንጅብል አጠቃቀም መጠነኛ መሆን አለበት።የዝጅብል ማርከሻው ማር ነው ።ዝንጅብል አፈር ውስጥ በመቅበር በየቀኑ ላዩ ላይ ውሀ ማርከፍከፍ እና ትኩስ ፍሬሽ እንደሆነ ለወራት ማቆየት ይቻላል።በተጨማሪም ለበርካታ በሽተኞች ሀብተ ፈውስ ካላቸው ተፈጥሮአዊ ችግሮች አንዱ ቀንዲል በዝንጅብል ድብልቅ ነው ቀንዲል በሌላ አገላለፅ የወይራ ቅጥራን ተብሎ ይጠራል።ቀንዲል ከወይራ ቅጠል ወይም ከወይራ እንጨት ፍሌት ይዘጋጃል።
አዘገጃጀቱም ልክ በገጠር ውስጥ አረቄ እንደሚዘጋጀው አይነት ጋር ይመሳሰላል።የወይራ ቀንዲል የራሱ ሞያ ያለው ሲሆን ባጠቃላይ ፅንሰ ሀሳቡ ከቅጠሉ ወይም ወይራው ውስጥ ዘይቱን አንጥሮ ማውጣት ማለት ነው ።የወይራ ዘይት የሚሰራው ከወይራ ፍሬዎች ጭማቂ ሲሆን ቀንዲል (የወይራ ቅጥራን ) ደግሞ የሚዘጋጀው መድሀኒትነቱ ከወይራ ቅጠል እና እንጨት ነው።
ይህንን ተመራጭ ዘይት ከፈለጉ እኛ ጋር ያገኛሉ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq