እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች
Author: solomon
Date: 2026-02-14
እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች
ከርከሜን ሎንጋ (እርድ) በአስደናቂ ሁኔታ ካንሰርን ጭምር እንደሚከላከልና አንዳንዴም እንደሚፈውስ በሳይንስ ተረጋግጥዋል።ሲስቲክ ፋብሮኪስን ጨምሮ መድሀኒት ለተሰጣቸው የልብ የደም ስር የሳንባ የነርቭንና አንጏል በሽታዎች ፍቱን መከላከያ ሲሆን ከዚያ አለፍ ሲል በዚህ በሽታ ፍቱን መዳኒት ነው።አሁንም አስደናቂ በሆነ መልኩ እርድ አልዛይመር ለተባለው መድሀኒት ላልተገኘለት የመዘንጋት በሽታ ፍቱን የመከላከያ ጋሻ ሆኖ ተገኝትዋል ወደ ዝርዝር ይገባ ከተባለ በርካታ ጥቅሞች በምርምር ተደርሶበታል ።ይህ እኛ እንደዋዛ ፈረንጆች ደግሞ እንደ ብርቅየ የተፈጥሮ መድሀኒት የሚያዩት ቅመም እንግሊዛዊያን ማጂክ ስፖይስ አስማተኛው ቅመም ይሉታል።በፈብሪካ ደረጃ እያዘጋጁ በመድሀኒት ቤቶች ውስጥም ይሸጡታል ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq