Latest Posts

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 10

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 10

ይህም የእድሜ ቆይታ በህይወታችን ውስጥ ዋነኛው ተግባራችን እንቅስቃሴአችን የምናከናውነበት ወቅት ነው።በመሆኑም በሽታው በአንድ ግለሰብ በቤተሰቡ እና በሀገሩ ላይ በጥቅል ሲመለከቱት የሚያመጣው ተፅኖ በቀላል የሚገመት አይደለም። ወንዶች ከሴቶች በይበልጥ በኪንታሮት በሽታ ሲáŒ...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 6

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 6

እነዚሀ ቫልቭስ የተባሉ የደም መልስ ስሮች አካሎች በተለያዪ ምክንያቶች በሚፈጠሩባቸው እውካታ ስራቸውን በትክክል ለመወጣት ያለመቻላቸው። ስሮች እንዲያብጡ ያደርጋል።ይህም የሚሆንበት ምክንያት ደሙ እንደቀድሞው በቀላሉ ወደ ልብ ለመጏዝ ባለመቻሉና በስሮቹ ውስጥ እዲቆይ በመገá‹...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 5

የደም መልስ ስሮች ከደም ቅዳዎች የሚለዩባቸው ወንኛ ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው
1)የደም መልስ ስሮች
ደም መልሶች ቫልብስ የተባሉ መዝጊያ መሰል አካሎች ያላቸው መሆኑ ነው
በዚህ የተነሳም የደም መልስ ስሮች የሆነው ግድግዳቸው በቀላሉ በውስጣቸው በሚተላለፈው ደም ሳቢያ እንዲለጠጡ áŠ...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 4

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 4

እነዚህም ደምን ከልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍል የሚያደርሱ ቆዳ ተብለው የሚጠሩና ከተለያየ የሰውነት ክፍላችን ሰብስበው መልሰው ወደ ልብ የሚያደርሱ ደም መልስ የሚባሉ የደም ስሮች ናቸው።

ለኪንታሮት በሽታ ዋና መነሻ የሚሆኑ ከፊንጢጣና ትልቁ አንጀት የመጨረሻ የሚገኘውን ደም...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 3

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 3

እነዚህን ለኪንታሮት መፈጠር ምክንያት የሚሆኑ የደም ስሮች የሚገኙት በፊንጢጣ ወይም በትልቁ አንጀት የመጨረሻ ክፍል የውስጥ ግድግዳ በኩል ነው ።ይህም ማለት አሠሩ ወይም አይነ ምድሩ የሚያልፈበትና ሲያልፍም ኒኪኪ ከሚያረው ውስጣዊ ግድግዳ በኩል ማለት ነው። ከመተላለፊያው ቱቦ á‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories