የኪንታሮት በሽታ ክፍል 5

የደም መልስ ስሮች ከደም ቅዳዎች የሚለዩባቸው ወንኛ ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው
1)የደም መልስ ስሮች
ደም መልሶች ቫልብስ የተባሉ መዝጊያ መሰል አካሎች ያላቸው መሆኑ ነው
በዚህ የተነሳም የደም መልስ ስሮች የሆነው ግድግዳቸው በቀላሉ በውስጣቸው በሚተላለፈው ደም ሳቢያ እንዲለጠጡ እና እዲያብጡ ያረጋችዋል።ቫልብስ በመባል የሚታወቁት መዝጊያ መሰል አካሎች የሚናጡት በደም መልስ ስሮች ውስጥ የውስጥ ግድግዳ በኩል ነው።እነዚህ ዙሪያውን እንዳገኙ ወደ መተላለፊያው የበቀሉ የሚመስሉ አካሎች ተግባራቸው ወደ ልብ በመመለስ ላይ ያለውን ደም ወደ ሗላ ተመልሶ እዳይመጣ መርዳት ነው

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq