የኪንታሮት በሽታ ክፍል 10

ይህም የእድሜ ቆይታ በህይወታችን ውስጥ ዋነኛው ተግባራችን እንቅስቃሴአችን የምናከናውነበት ወቅት ነው።በመሆኑም በሽታው በአንድ ግለሰብ በቤተሰቡ እና በሀገሩ ላይ በጥቅል ሲመለከቱት የሚያመጣው ተፅኖ በቀላል የሚገመት አይደለም። ወንዶች ከሴቶች በይበልጥ በኪንታሮት በሽታ ሲጠቁ ይታያል ይባላል ይህም በሌላ ሳይሆን ከሴቶች በይበልጥ ወንዶች ለምርመራ እና ለህክምና ሲቀርቡ የሚታዩ በመሆናቸው ነው እንደሆነ ዘገባዎች ያስረዳሉ።


🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ

📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t