የኪንታሮት በሽታ ክፍል 3

እነዚህን ለኪንታሮት መፈጠር ምክንያት የሚሆኑ የደም ስሮች የሚገኙት በፊንጢጣ ወይም በትልቁ አንጀት የመጨረሻ ክፍል የውስጥ ግድግዳ በኩል ነው ።ይህም ማለት አሠሩ ወይም አይነ ምድሩ የሚያልፈበትና ሲያልፍም ኒኪኪ ከሚያረው ውስጣዊ ግድግዳ በኩል ማለት ነው። ከመተላለፊያው ቱቦ በግራና በቀኝ እንዲሁን ዙሪያውን የሚገኙት እነዚህ የደም ስሮች ወደ ውጭ ወደ መተላለፊያ የወጡ ሣይሆኑ በስስ ሽፈን የተጠበቁ ናቸው።

በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ የደም ማስተላለፊያ ስሮች መጠናቸውና የሚገኙበቸው የአካላችን ስፍራዎች ይለያያሉ እንጂ አገልግሎታቸው አንፃር በሁለት ዋና ዋና ይመደባሉ።በቀጣይ በሰፊው እንመለከታቸዋለን።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq