Latest Posts

ከንፈር ለምን ይቆስላል

ከንፈር ለምን ይቆስላል
ከንፈር መቁሰል መሰነጣጠቀ መድረቅ ብዙ ሰዎችን የሚጋጥም ችግር ነው ።

ዋና ምክንያቶች ነዚህ ናቸው
1)የአየር ንብረት፡ ብዙ ትኩስ ካልጠጣን አየር ከንፈር ያደርቃል ።
2)ውሃ እጥረት Dehydration
3)ከንፈር መንከስ
4)ቫየታሚን ኢ እጥረት
በተለይ ቫይታሚን B እና iron ከንፈር መቁሰል ያመጣል።
...

የአፍ ጠረን በሽታ

የአፍ ጠረን በሽታ

የአፍ ጠረን ብለን የምጠራው ብዙ ጊዜ በአፍ ውስጥ የሚመጣ ችግር እንደ አፍ መቁሰል ሽፍተ ወይም ማቃጠል ያለ ስሜት ሊሆን ይችላል። ይህ በብዙ ምክኒያት ይመጣል።
ዋና ምክኒያቶች
1)የጥርስ ችግር ጥርስን ካለመታጠብ ወየም ካለመግሞጥሞጥ
2)የቫይታሚን እጥረት በተለይ ቫይታሚን B እና ቫይታሚን...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 13

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 13

በሀገራችን በኢትዪጲያ ምን ያህል የህብረተሰቡ ክፍል በሽታው እንደሚጠቃ የማያሳውቅ በትክክል አፍን ሞልቶለመናገር የሚያስችል ሰፊ ጥናትና ምርምር የተደረገ የለም ያም ሆነ ቢሆን በህክምና መስጫ ተቋሞች ከሚቀርበው እና ከሚታየው የታማሚ ቁጥር አንፃር ሲታይ በርካታ ወገኖቻችን የáˆ...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 12

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 12

ይህ ሊሆን የቻለው በሰለጠ በሚባለው የአለም ክፍል የሚኖሩት ህዝቦች ከሚከተሉት የአመጋገብ ስርአት ተፅኖ የተነሳ ከሚመገቡበት ብዙ አሰራር ወይም ቆሻሻ ከማይኖረው የተጣራ ሀሪፍ ምግብ የተነሳ ነው። በዝርዝር ወደፊት እናየዋል ይከታተሉን!

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመ...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 11

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 11

አንዳንድ ተመራማሪዎች እንደሚጠቁሙት እድሜያቸው ሰላሳ አመት ካለፋቸው የአለም ህዝቦች መካከል ሰማንያ ከመቶ የሚሆኑት ይብዛም ይነስም ኪንታሮት ሳይኖራቸው ኡሳይጎበኛቸው አይቀርም ሌሎች አዋቂዎች ደግሞ እንደሚገምቱት በአለም ላይ ከሚኖረው ህዝብ ከሶስቱ አንዱ ሰው በህይወት ቆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories