የኪንታሮት በሽታ ክፍል 6

እነዚሀ ቫልቭስ የተባሉ የደም መልስ ስሮች አካሎች በተለያዪ ምክንያቶች በሚፈጠሩባቸው እውካታ ስራቸውን በትክክል ለመወጣት ያለመቻላቸው። ስሮች እንዲያብጡ ያደርጋል።ይህም የሚሆንበት ምክንያት ደሙ እንደቀድሞው በቀላሉ ወደ ልብ ለመጏዝ ባለመቻሉና በስሮቹ ውስጥ እዲቆይ በመገደዱ ነው የደም መልስ ስሮች በማበጣቸው የተነሳ የሚከሰቱ ችግሮች በፊንጢጣ አከባቢ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም የሰውነታችን ለዚህም ጥሩ ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉት በብብትና በጭን ላይ እንዲሁም አልፎው አልፎው በሴት ብልት ውጫዊ ክፍል ላይ አብጠውና የተቆጣጠረ መስለው የሚታዩት ስሮች ናቸው።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq