የኪንታሮት በሽታ ክፍል 4

እነዚህም ደምን ከልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍል የሚያደርሱ ቆዳ ተብለው የሚጠሩና ከተለያየ የሰውነት ክፍላችን ሰብስበው መልሰው ወደ ልብ የሚያደርሱ ደም መልስ የሚባሉ የደም ስሮች ናቸው።

ለኪንታሮት በሽታ ዋና መነሻ የሚሆኑ ከፊንጢጣና ትልቁ አንጀት የመጨረሻ የሚገኘውን ደም ወደ ልብ የሚመልሱት በዚያ የሚገኙት የደም መልስ ስሮች ናቸው።እነዚህ የደም መልስ ስሮች ናቸው።

ለኪንታሮት በሽታ ዋና መነሻ የሚሆኑት ከፊንጢጣና በትልቁ አንጀት የመጨረሻ ክፍል የሚገኘውን ደም ወደ ልብ የሚመልሱት በዚያ የሚገኙት በደም መልስ ስሮች እነዚህ የደም መልስ አብጠው በሚሰፋ በሚለጠጠውና በሚረዝሙበት ጊዜ ኪንታሮት ተብሎ እብጠት ይፈጠራል።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq