የመተንፈሻ ቱቦዎች ወይም አየር ቧንቧ ውስጥ ሲገባ የሚፈጠር የእሳትንፋስ መቋረጥ ነው
Author: solomon
Date: 2025-06-23
የመተንፈሻ ቱቦዎች ወይም አየር ቧንቧ ውስጥ ሲገባ የሚፈጠር የእሳትንፋስ መቋረጥ ነው
ምልክቶችና
ለመተንፈስ መናገር ወይም ለመጮህ መቸገር ወይም አለመቻል የመተንፈስ ችግር ወይም መቆራረጥ መጉተትሊኖር ይችላል።በአማዛኙ እና በአብዛኛው በፈቃደኛነት ይመስል የማስመለሰ ሊኖሩ ይችላሉ። በጣም የሚረብሹ የትንፈሽ ሲቃይ ድምፅዎች ተጎጅዎች ቢያንስ የተወሰኑ የአየር ጉዞ ስለሚያስፈልጋቸው እነዚህ ምልክቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ።
ግለሰቡ ጉሮሮ ወይም አፍን መጨመር ወይም ጉሮሮ እየጠረጉ በመሳል ማስመሰል ሊጀምር ይችላል።
ትንፋሹ ካልተገፋግለሰቡ የኦክስጅን እጥረት ሰለሚያጋጥመው ወደ ሰማያዊ መልክ (ሲያኖሲስ) ይለወጣል ትንፈሹ ካልተመለሰ ሰውየው ምንም ሊተርፍ አይችልም።
የመጀመሪያ ደረጃ
ቀላል ትንሹ ከሆነ እና ተጎጂው መተፈስ መናገር የሚችል ከሆነ ጉሮሮውን ወደ ውጭ እየተነፈሰ እንዲጠረግ ማበረታት ጀርባውንና እና ትከሻውን መታመታ በማድረግ ጉሮሮውን በማፅዳት በጣም እዲያስል እና ጉሮሮውን በውስጥ በሚፈጥር ግፊት እየጠረገ እንዲተፋ ማድረግ ውሀውን እየተጉመጠመጠ እንዲተፋ ቀጥሎም ውሀውን እንዲጠጣ ማጋዛት ትንታው በጣም ሀይለኛ ከሆነ እና የመተንፈስ ምልክት ከታየበት ጉሮሮውን ውስጥ የገባው ምግብ ወይም ባዕድ ነገር የሚታይ ከሆነ ወዲያውኑ በጥፍር ወይም በመቆንጠጫ ጎትተው ያውጡት ማየት ካልቻሉ ግን ጣትዋን ወደ አፍ አይስደዱት ባዕድ ነገሩን ማውጣት ካላቸው አምስት እና አምስት ቴክኒክ ይጠቀሙ ፣ከሰውየው በሗላ ይቁሙ፣ከሰውየው በሗላ ትከሻውን ላይ ብራኪ መሀል 5 ጊዜ በደንብ ይደልቱት፣ ካልተገሰው በሗላ ያቁሙና። ሆዱን ልክ ከእምብርቱ በላይ በእጅዎ አጥብቀው ይዘው አምስት ጊዜ በጣም ይጫኑት።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna