ለቃር ህመም

ለቃር ህመም በቤት ውስጥ ህክምና አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ አኝኮ መዋጥ ቃርን ያስቆማል።

አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በአንድ ብርጭቆ ውሀ ላይ ጨምሮ መጠጣት
የሐሞት እና የልብ ቃር ከሆነ ፌጦ፣ጥቁር አዝሙድ ቁንዶ በርበሬ ዝንጅብል በእኩል እኩል አድርጎ ፈጭቶ በተነጠረ ማር ለውሶ ጠዋት በባዶ ሆድ መውሰድ በትንሽ ማንኪያ ለ 7 ቀን መውሰድ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna