ጨው
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-07-16
ጨው
የኩላሊትን ጤና በከፈ ከሚጉዱ ነገሮች መካከል አንዱ ከልክ ያለፈ ጨው ነው።ሰውነታችን በተፈጥሮ በየቀኑ 1.5 ያልበለጠ ጨው ያስፈልገዋል ከዚህ በብዙ መጠን ከበለጠ መውሰድ የአብዛኞቻችን ልምድ መሆኑ ኩላሊትን ከባድ ጉዳት ላይ እንደሚጥል በተለያዩ ጥናቶች ተጠንቷል። ብዙ መጠን ያለው ጨው በምንወስድበት áŒ...