ስለ አጠቃላይ ጤና
Author: solomon
Date: 2025-06-27
ስለ አጠቃላይ ጤና
ከእንቅልፍ እንደነቁ የሚጠራራት ልማድ ይኑርዎ ይህ የነርቭ ጅማቶች ከመቅፅበት ያነቃቃል።የደም ዝውውርን ያስተካክላል።የልብ ምትን ወደ ትክክለኛው ተግባር ያስገባል የአዕምሮ ንቃትን ይቀጥላል።ቀኑን ሙሉ ንቁ እና ቀልጣፈ ያደርጋል በሰውነትታችን ውስጥ የሚፈጠሩ ባክቴሪያዎች ጎጂ እና ጠቃሚ ባክቴሪያዎች ደግሞ ኘሮባዮቲክ ይባላሉ።
ለምሳሌ
ከእንቅልፍ እንደነቁ ከአንድ እስከ ሁለት ብርጭቆ ውሃ በባዶ ሆድም ይጠጡ ።አፉን በውሀው መጉመጥመጥ እና ከነውሀው ይዋጡት ተጉመጥመጠው አይትፉ በአፍ ውስጥ ያደረው ባክቲሪያ ለምግብ መፈጨት እና በአጠቃላይ በጤንነት በጣም ወሳኝት አለው እነዚህ ጠቃሚ ባክቴርያዎችን ሌሎች ጎጂ ባክቴሪያዎች ተዋግተው ያሸንፈሉ የሰውንታችን መከላከያ ሠራዊቶች ናቸው።ባዕድ ባክቴርያንዎችን አሳድው ያጠፈልናል።ከዚይም በተረፈ ለምግብ መፈጨት ከፍተኛ አቅም አላቸው።ቁርስ ሳይቀምሱ ከቤትዎ አይውጡ ለአንጎል ህዋሳት እና ለመላው የሰውነት አካላት የጠዋት ነዳጅ ወይም ሀይል አመንጭው ሚስጥር ቁርስን አለመርሳት ነው ቁርስ ላይ በጣም የለማ ምግብ አይውሰዱ።
ለምሳሌ
ኬክና ስኳር የበዛበት ምግብ ወዘተ አይመከርም ብዙ ፈይበር የበዛበት ምግብ ቢሆን መልካም ነው ለሁሉም ነገር ልክ አለው እንዳለው ጠቢብ ሰለሞን ሳንቲስቶች ደግሞ ሁሉም ነገር ልክ አለው ይላሉ ይህንን እስቲ አብረን እንመልከት በቀን አንድ ብርጭቆ ወይን መጠጣት ለልብ ህመም ለደም ግፊት እና ለኮሌስትሮል መብዛት ፍቱን መድሀኒት ነው እንዲሁም በሰውነት ውስጥ የሚፈጠረው መርዛማ ነገሮች በማስወገድ ለካንሰር ያለውን ተገላጭነት በእጅጉ ይቀንሳል ።በቀን ከአንድ እስከ ሁለት ብርጭቆ ወተት መጠጣት አጥንትን ያጠናክራል።
በእርጅና ምክንያት የሚመጣው የአጥንት መቦርቦር እና መሽመድመድ ችግርን ይታደናል በቀን ከ1-2 ሲኒ ቡና መጠጣት አዕምሮን ያነቃል በደም ውስጥ የሚዘዋወሩ መርዞች ያረክሳል የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል አካላዊ ብርታትን ያጎናፅፈል።
በእርጅና ሰበብ የሚመጣን የመዘንጋት ችግር አልዛይመር ይከላከላል። ለልብ አመታትን ያስተካክላል።የእለት ቫይታሚን ሲ ፍጆታዎን ምንጊዜም ሊያገኙ ይገባል።
ለረጅም እድሜና እና አጠቃላይ ጤንነት በጣም ወሳኝነት አለው ይህንንም በእየለቱ ከአትክልት እና ፍራፍሬ ይገኛል።በእየለቱ በቂ ንፁህ ወሀ ይውሰዱ።ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሗላ ከለስላሳ መጠጦች ይልቅ ንፁህ ውሀ ይጠጡ፣በቀን አንድ ሊትር ንፁህ ውሀ ከምግብ ጋር የሚወስዱት ውጭ አረፍ አረፍ እያሉ ይጠጡ።የእግር ጉዞ ያዘውትሩ ለጤናዎ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ረድኤቶች ያጎናፅፉ። ሲጋር እና መጠጥ ሲያሶግዱ በዚህ ስራዎ ከበርካታ በሽታዎች መታደግ ይችላሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna