Latest Posts

ሞሽን ሲክነስ እና ዝንጅብል ክፍል 3

ሞሽን ሲክነስ እና ዝንጅብል ክፍል 3

በመኪና መስኮት ጎን አይመልከቱ ቢቻል ፊቶን ተሸፋፍነው ይተኙ ወይም ቀጥታ ፊት ለፊት በሩቅ ያለ ነገር አሻግረው ይመልከቱ ከጉዞ በፊት ምንም ምግብ አይውሰዱ ይልቁንም ብዙ ውሀ ይጠጡ በጉዞ ላይ ሎሚ እና ዝንጅብል ይምጠጡ።ቆሎ መቆርጠመም የሀሳቦን አቅጣጫ ስለሚያስቀይር á�...

የመገጣጠሚያ ህመም

የመገጣጠሚያ ህመም

የመገጣጠሚያ ህመም የሚባለው አንዱ የሰውነታችን አጥንት ከሌላው አጥንት ጋር ሚገናኝበት ቦታ ላይ የሚከሰት ህመም የሊያስከትሉ የሚችሉ የተለያዩ የጤና ችግሮች እንደሚከተለው ይዘረዘራሉ።
ታይፎድ፣ታይፈስ፣ወባ፣የሳንባ ምች(ኒሞኒያ) ፣ኢንፍሎይዛ(ሀይለኛ ጉንፈን)፣የሽንት ቧንቧ ብግáŠ...

የፀሐይ ጨረር

የፀሐይ ጨረር

በሞቅታማ ወር ከፀሐይ ጨረር ራስዎን ይከላከሉ ።በተለይ ከቀኑ 6 ሰአት እስከ ምሽቱ 10 ድረስ ባለው ጊዜ ብዙም አይውጡ የግድ የስራው ፀባይ የሚያስገድድ ከሆነ ባይጠማዋት እንኳን ትንሽ ትንሽ ውሀ ይጠጡ ወይም ጁስ ይጠቀሙ ለሰውነታችን ጤና ወሳኝነት አለው።
ለሞቃታማ የአየር ፀባይ ቀለል ያለ ያልá...

ለአእምሮ ጤና ቅድሚያ ይስጡ

ለአእምሮ ጤና ቅድሚያ ይስጡ

ከአከባቢው ወጣ ብለው የመናፈስ ልምድ ይኑርዎት።የአዕምሮውን ብቃት እና ግንዛቤ እና የማስታወስ ችሎታዎ ይጨምራል ራስዎን ደስተኛ ለማድረግ ምንጊዜም ጥረት ያድርጉ ይህ ደግሞ ከበሽታ የመከላከል አቅምን ያዳብራል ጤናማና ረጅም እድሜን ያጎናፅፈል,የአዕምሮአዊ ጤንነት በእጅጉ á...

እፅዋትን በጥሬ የመጠቀም ጥቅሞች

እፅዋትን በጥሬ የመጠቀም ጥቅሞች

የተፈጥሮ ምግቦችን ያዘውትሩ ለምሳሌ በጣም ልም ከሆነ ዱቄት ከተሰሩ ይልቅ ካልተፈቱ ገብስ እና ስንዴ የተሰራ ዳቦ የተሻለ ጠቀሜታ አለው።በሌላ አገላለፅ ሰዎች በተለይ ለአንጀት ካንሰር የሚጋለጡት እጅግ በጣም ልም ከሆነ ምግብ ስለሚያዘውትሩ ነው።በኑሮዎ የአትክልት የáˆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories