የመገጣጠሚያ ህመም
Author: solomon
Date: 2025-12-04
የመገጣጠሚያ ህመም
የመገጣጠሚያ ህመም የሚባለው አንዱ የሰውነታችን አጥንት ከሌላው አጥንት ጋር ሚገናኝበት ቦታ ላይ የሚከሰት ህመም የሊያስከትሉ የሚችሉ የተለያዩ የጤና ችግሮች እንደሚከተለው ይዘረዘራሉ።
ታይፎድ፣ታይፈስ፣ወባ፣የሳንባ ምች(ኒሞኒያ) ፣ኢንፍሎይዛ(ሀይለኛ ጉንፈን)፣የሽንት ቧንቧ ብግነት፣የመገጣጠሚያ ብግነት፣ጉበት ብግነት፣ኩፍኝ ፣ጆሮ ደግፍ፣ወለምታ(ውልቃት)(ስብራት)፣ከእድሜ መግፈት ጋር ተያይዘው የሚመጡ የመገጣጠሚያ ብግነቶች
ከአቅም በላይ የሆነ አካላዊ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚከሰት የመገጣጠሚያ ህመም የደም (የነጭ ደም ሴሎች )ካንሰር ፣አንገት ካንሰር
የመገጣጠሚያ ህመም ሲከሰት ምን ማረግ እንችላለን።
እንደ አይብሮፕሮፊን ያሉ የህመም ማስታገሻዎች ለመገጣጠሚያ ህመም ለመቀነስ/ለማሻል ሊረዱን ይችላሉ።
ከመገጣጠሚያ ህመሙ በተጨማሪ ያልተጠበቀ የክብደት መቀነስ ከተከሰተ የመገጣጠሚያ ህመሙ በጣም ሀይለኛ ነው
የመገጣጠሚያ ህመም እንዳይከሰት እንዴት መከላከል እንችላለን።
-የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
አትክልት እና ፍራፍሬ ማብዛት
-የስጋ ውጤቶችን በትንሹ መመገብ
-አቅምን ያገናዘበ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማረግ
-በንፅህና የተዘጋጁ ብቻ መመገብ
-ንፁ ያልተበከለ ውሀ መጠጣት
-ልጆችን በወቅቱ ማስከተብ
ከጋብቻ በፊት የግብረ ስጋ ግንኙነት
ባለ መፈፀም ወይም ኮንዶም መጠቀም
-ከጋብቻ በሀላ ለትዳር አጋር ታማኝ መሆን
-ንፅህናቸው ያልተጠበቁ ስለቶች (መርፌ ፣ምላጭ)አለመጠቀም
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq