እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-02-14
እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች
ከርከሜን ሎንጋ (እርድ) በአስደናቂ ሁኔታ ካንሰርን ጭምር እንደሚከላከልና አንዳንዴም እንደሚፈውስ በሳይንስ ተረጋግጥዋል።ሲስቲክ ፋብሮኪስን ጨምሮ መድሀኒት ለተሰጣቸው የልብ የደም ስር የሳንባ የነርቭንና አንጏል በሽታዎች ፍቱን መከላከያ ሲሆን ከዚያ አለፍ ሲል በዚህ በሽታ ...