ሉፕ በማህጸን የሚቀመጥ የእርግዝና መከላከያ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-08-26
ሉፕ በማህጸን የሚቀመጥ የእርግዝና መከላከያ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ይህ መከላከያ በT ቅርፅ የተሰራ በማህፀን ዉስጥ የሚቀመጥ ፕላስቲክ ሲሆን እርግዝናን በመከላከል አቅሙ እስከ 99 ፐርሰንት ነው:: ይህ ደግሞ አሉ ከተባሉ የአርግዝና መከላከያ ዜዴዎች ዉስጥ አስተማማኙ ያደርገዋል::...