Latest Posts

የዲስክ መንሸራተት። መንስኤዎች እና ህክምና።

#የዲስክ መንሸራተት። መንስኤዎች እና ህክምና።
#ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
#ሀኪምሰለሞንአዳሙ
#share
#like
01/13/2013
የዲስክ መንሸራተት በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰት ህመም ሲሆን ከፍተኛ የህመም ስሜት እና ድካም የሚፈጥር ችግር ነው።
አንዳንድ ግዜ በእጅ ላይ የመደንዘዝ እና የድካም ስሜት ይፈጠራል። አንዳንድ ሰá...

የልጆች የሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ምንድነው?"

የልጆች የሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ምንድነው?"
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ብዙ ጊዜ እናቶች ልጄን ብርድ መታው እና በጣም ያስላል ይላሉ:: እውነት ብርድ የሚባል የልጆች በሽታ አለ? ይሄንን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት እስኪ ስለ ሳምባ ምች የተወሰነ ነገር ልበል::
.
ሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ማለት የሳምá...

የጨጓራ ባክቴሪያ


የጨጓራ ባክቴሪያ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ( Helicobacter pylori (H. pylori)) የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ እነኝህ ባክቴሪያዎች መላ ሳይባሉ ለብዙ ዓመት ከቆዩ አልሰር የá‰...

የማህጸን እጢ (uterine fibroids)

የማህጸን እጢ (uterine fibroids)
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የማህጸን እጢዎች ምንድን ናቸዉ?
የማህጸን እጢዎች ድንች መሰል ቅርጽ፣ ይዘትና ጥንካሬ ያላቸው ከማህጸን ጡንቻ የሚነሱና የሚያድጉ እባጮች ናቸው። ማህጸን ስንል ጽንስ የሚቀመጥበት የሴት የላይኛው የመራቢያ አካል ማለታችን ነው(ስá...

ሄፓታይተስ ቫይረስ እና የጉበት በሽታ Hepatatis Virus Infection

ሄፓታይተስ ቫይረስ እና የጉበት በሽታ Hepatatis Virus Infection
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ጉበት ከአንጎል ቀጥሎ ስራ ብዙ የሆነ የአካል ክፍላችን ሲሆን ኬሚካላዊ ሂደቶች የሚከናወኑበት በጣም አስፈላጊው የሰውነታችን ክፍል ነው::
የጉበት በሽታ በተለምዶው የወፍ በሽታ በመባል ይታወቃል::
የአል...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories