Latest Posts

ስለ ሕፃን መደንገጥ እና መባነን

ስለ ሕፃን መደንገጥ እና መባነን

አንድ ህፃን ተቀምጦ ይሁን ተኝቶ ሳለ የሚደነግጠው እና የሚባንንበት ምክንያት ከእናቱ እጅ ይሁን ከሌላ ሰው እጅ ይሁን አምልጦ ከወደቀ ወይም ከአለበት ከአንቀላፈበት ተንከባሎ ከወደቀ አሁንም እየወደቀ እየመሰለው ይደነግጣል ይባንናል ይቃዣል በዚህም ሳይጠነክርበት
ከዚህ á‰...

የዕፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል አንድ)

የዕፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል አንድ)

በአገራችን ከተዘወተሩት አባባሎች መካከል ጎመን በጤና የሚለው አንዱ ይሁን እንጅ ጎመን ለጤና የሚለው አባባል እምዛም አይታወቅም።የጎመን ወይም የአረንጓዴ ተከል አይነቶችና የጤና በረከቶቻቸውን በጥቂቱ እናያቸዋለን።ሰላጣን መመገብ ለደም ግፊት ህመምተኞችና ከፍተኛ የሰውá...

ስለ ቡዳ እና ሰለአይነ ሰብ ስለ አይነ ጥላ ስለ ሾተላይ

ስለ ቡዳ እና ሰለአይነ ሰብ ስለ አይነ ጥላ ስለ ሾተላይ

1ኛ ቡዳ ማለት ለምሳሌ አንድ ትኩስ ወጣት ጉበዝ አንዲት ቆንጆ ሴት በአይኑ አይቶ ሁሉመናዋንም በአእምሮው ተመልክቶ በልቡ ውስጥ ይቀርፀታል በህሊናው እየተመላለሰች ስለምትመጣ ከእርስዋ ጋር በምኞት አብሮዋት ይሄዳል እንዲሁ በአይኑ ላይ ክፉ መንፈስ ያደ...

ንዴት

ንዴት

ልጅዎ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቁጣ ወይም ከሌሎች ጋር ዘውትር የመጋጨትና የመጨቃጨቅ ልማድ አለባቸውን? በመሰረቱ የተለመደና ጤናማ ስሜት ቢሆንም ስር የሰደደ

ንዴት ፣ድንፋታና ከቁጥጥር ውጭው የወጣ ንዴት ግን አደገኛ ውጤት ይኖረዋል።የንዴት ስሜት መጥፎ አይደለም፡፡ በውስን ሁኔታዎ የንዴት ስሜት መስáˆ...

የራስ ፀጉር መሳሳት

የራስ ፀጉር መሳሳት

የራስ ፀጉራችን በየወሩ በአማካኝ 90 በ100 ዕድገት በማንኛውም ጊዜ የሚያከናውንበት ነው ነገር ግን የፀጉራችን ዕድገት 20 በ100 ከማደግ የሚያርፍበት ጊዜ አለው፡፡ይህም በእረፍት ላይ ያለ የፀጉራችን ከፍል ከ2-3 ወራት በላይ ጊዜ ተወግዶ በምትኩ አዲስ ፀጉር ይበቅላል።በዚህ ዑደት በየቀኑ ጥቂት...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories