Latest Posts

የእፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል አምስት)

የእፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል አምስት)

በቆሎ

ጥራጥሬ ከሚባሉት መካከል አንዱ በቆሎ ሲሆን የተለያዩ ሃገራት ለተለያየ አገልግሎት ያውሉታል።የበቆሎ እሸት ስንፈለቅቅ የምናገኘው ሃር መሳይ ነገር ጥቅም ይኑረው አይኑረው አስበነው የምናውቅ አይመስልም።እሸቱን ለመጥበስ ወይም ለመቀቀል ነው እንጅ ለሽፋኑም ሆነ áŠ...

ስለ ወገብ ህመም

ስለ ወገብ ህመም

የወገብ ህመም በልዩ ልዩ ምክንቶች ተነስቶ የሚጀመርና የሚሰቃይ ነው።ይሄ ውስጥ ለውስጥ የሚያም ደዌ በግበረ ስጋ የሚተላለፉ ህመምዎች ለምሳሌ ቂጥኝ ጭብጥን የመሰሉ የሪህ ና የብርድ ህመም በአላቸው ሰዎች ላይ ይፀናል።

የቤት ውስጥ ህክምና
ስንሰል፣መቅመቆ ፣የወርቅ በሜዳ ስራቸው...

የእፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል አራት)

የእፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል አራት)

ሙዝ

በኢትዮጵያ እንደተገኘ የሚነገርለትና በዓለማችን በስፋት አየተመረተ በስፋት ለምግብነት የሚውለው ሙዝ እጅግ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት።ሙዝ ከምግብ ይዘቱ በተጨማሪ ለተለያዩ በሽታዎች ፈውስ ሊያስገኙ የሚችሉ ንጥረ ነገሮችንም አካቶ ይዟል።እነዚህ ንጥረ _ ነገሮች _ ለበ...

እፅዋት ተዋፅዖ (ክፍል ሥስት)

እፅዋት ተዋፅዖ (ክፍል ሥስት)

የሎሚ ጥቅሞች

ሎሚ ከፍራፍሬ ምግቦች ውስጥ የሚመደብ ሲሆን የተለያዩ ጥቅሞች አሉት።ሎሚ ለጤና ጥቅሞች ምክንያት እንዲሆኑ ያደረጉት በውስጡ የተከማቹ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ናቸው።ከእነዚህም ውስጥ እንደ ቫይታሚን ሲ፣ቫይታሚን ቢ6 ፤ቫይታሚን ኤ ፣ቫይታሚን ኢ ፣ፍላቱ ኒያሲን ታá...

የእፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል ሁለት)

የእፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል ሁለት)

የስኳር ድንች

የጓሮ አትከልት ተብለው ከሚመደቡት መካከል አንዱ የስኳር ድንች ነው።በአገራችን ኢትዮጵያ የከተማው ማህበረሰብ የከተማ ግብርና ልማት ላይ ትኩረት እንዲያደርግ የግብርና ልማት ሚኒስተር ፖሊሲ ቀርፆ ቢንቀሳቀስም ውጤቱ ግን የሚያረካ ሁኖ አልተገኘም።የሰለጠነ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories