ስለ ሕፃን መደንገጥ እና መባነን

አንድ ህፃን ተቀምጦ ይሁን ተኝቶ ሳለ የሚደነግጠው እና የሚባንንበት ምክንያት ከእናቱ እጅ ይሁን ከሌላ ሰው እጅ ይሁን አምልጦ ከወደቀ ወይም ከአለበት ከአንቀላፈበት ተንከባሎ ከወደቀ አሁንም እየወደቀ እየመሰለው ይደነግጣል ይባንናል ይቃዣል በዚህም ሳይጠነክርበት
ከዚህ በታች ያሉት የቤት ውስጥ ህክምና መጠቀም

1ኛ ዳማከሴ የሸኮኮ ጐመን ቅጠላቸውን ዘፍዝፎ በውሃ ደጋግሞ ማጠብ
2ኛ አፅመናሂ የግሚ ሐረግ የጂባራ የግመሮ ስራቸው ወቅጦ ተጠንቅቆ እንዳይታፈን ማጠን የለበሰውን ሁሉ ማጠን በየገዜው የግዜዋና የቀበርች ስር የጥንጁት ቅጠል ተጥቦ ሲጨርስ ማጠን ነው።

ለሚከሳና እያደረ ለሚሰለስል ህፃን ደግሞ
1ኛ የስረ በዙ የሙት አንሳ ስራቸውን የሺኮኮ ጐመን ቀንበጥ ደቁሶ ከአብሽ ጋር ግማሽ ማንኪያ በስኳር በቀን ሶስት ጊዜ ማዋጥ ነው
ማር ፈፅሞ አሰጥም

2ኛ የእስስት ስጋ አክስሎ ደቁሶ በቅቤው ለውሶ መቀባት ሰውነቱን አልቲት በውሃ በጥብጦ በየጊዜው ገላውን መቀባት

3ኛ የዳጉሳ የአጃ የገብስ ዱቄት ሙቅ ማጠጣት ነው

4ኛ ሰለሚባንንና ሰለሚደነግጥ ማንኛውንም ሰው የጂባራ ቅርፊት የግመሮ የእፀመናሂ ስራቸውን ከተገኘ ተቀጽላቸውን የግሚ ሐረግ ስር መታጠን ወይም ስፈቶ መያዝ

5ኛ ለሚባንን የአሞጭ ስር ጠብሶ ለውሶ በማር መወጥ ነው ጉሮሮውን እንዳይነካው በስንዴ ሊጥ ወይም በሙዝ ውስጥ ከቶ መዋጥ ነው።

▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna