Latest Posts

ግራዋ

ግራዋ

የተክሉ ሳይንሳዊ ፀባይ ቁጥቋጥ ወይንም የትንሽ ዛፍ መጠን ሲኖረው እስከ አስር ሜትር ድረስ ሊረዝም ይችላል።ሲያብብ ደግሞ ንቦቹ ይወዱታል።ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተከል ነው፡፡ይህ ተክል በወፍ ዘራሽ መንገድ የሚበቅል ነው፡፡በብዛት የሚበቅልበት መልክዓምድር በተለይ በጠፍ መሬት ፣በደን ዳርቻ እና á...

የዕፅዋት ተዋፅኦ

የዕፅዋት ተዋፅኦ

የመድኃኒት ዕፅዋት በዓለም ዙሪያ በተለያዩ ባሕሎች ውስጥ የባህላዊ ሕክምና አስፈላጊ አካል ናቸው። በባህላዊ መድኃኒት ዕፅዋት በትውልዶች በሚተላለፉ ዕውቀት ላይ ተመስርተው በሽታዎችን ለማከም እና አጠቃላይ ጤናን ለማሳደግ ያገለግላሉ.

የአንዳንድ የተለመዱ የመድኃኒት ዕፅዋት ምሳሌá...

ዳማ ካሴ(የምች መድሃኒት)

ዳማ ካሴ(የምች መድሃኒት)

ወደ 85 ሺህ የሚጠጉ እፅዋት ለህከምና አገልግሎት ሊውሉ እንደሚችሉ በሰነድ ደረጃ ተመዝግቦ ይገኛል።ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ ዳማ ካሴ ዕፅዋት አንዱ ነው።ዳማ ካሴ አገር በቀል ተክል ሲሆን በሳይንሳዊው ስሙ ኦሲመም ላሚፎለም እየተባለ ይታወቃል።በኦሲመም ስር 150 የሚጠጉ ሌሎች ዘመዳማ ተá...

ጤና አዳም

ጤና አዳም

በሳይንሳዊ ስሙ ሩታካሌፔንሲስ እየተባለ የሚጠራው ጤናአዳም አገራችንን ጨምሮ በሜዲትራያንና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢዎች ይበቅላል፡፡ሩታ የሚለው ስም የጥንት የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም እጅግ መራራ ወይም ደስ የማያሰኝ ማለት ነው።የተክሉ መራራነት የመጣው በውስጡ ከሚገኘው ሩቶን ከተባለá...

የእብድ ውሻ በሽታ

የእብድ ውሻ በሽታ

ከክርስቶስ ልደት በፊት 2000 ዓመት በፊት ይታወቅ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በዚያን ጊዜ አንድ ሰው የቤት ውሻው ካበደ ሰዎችን እንዳይነከስ የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት የሚደነግግ ሕግ እንደነበረ እና ይህንን የማያደርግ ሰው ላይም ከበድ ያለ ቅጣት ይጣል እንደነበርም ጥናቶች ይናገራሉá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories