ስለ ወገብ ህመም
Author: solomon
Date: 2025-02-15
ስለ ወገብ ህመም
የወገብ ህመም በልዩ ልዩ ምክንቶች ተነስቶ የሚጀመርና የሚሰቃይ ነው።ይሄ ውስጥ ለውስጥ የሚያም ደዌ በግበረ ስጋ የሚተላለፉ ህመምዎች ለምሳሌ ቂጥኝ ጭብጥን የመሰሉ የሪህ ና የብርድ ህመም በአላቸው ሰዎች ላይ ይፀናል።
የቤት ውስጥ ህክምና
ስንሰል፣መቅመቆ ፣የወርቅ በሜዳ ስራቸውን ወቅጦ እሩብ የሾርባ ማንኪያ ከፈላ ወተት ጋር ወይም ከሱፍ ወይም ከለውዝ ጋር አሙቆ በየቀኑ ለሃያ አንድ ቀን መጠጣት።
ስለ ዛር ማስለቀቅ
ዛር ወይም የዛር ውላጅ አዎሌው ወይም ቆሌ ውቃቤ ተብሎ የተለያየ ስም ተሰጥቶት የሚነገር አእምሮን የሚያጨልም ህሊናን የሚያስረሳ መንፈስ ነው ይህ መንፈስ እንደ ጭንቀትና እንደ ስሜት መለዋወጥ ተደጋግሞ የሚመጣና በያዘው ግለሰብ ላይ የተለያየ ጠባይ ና የተለያየ ነገር እንዲናገር ያደርጋል ።
የቤት ውስጥ ህክምና
እፀመናሂ ፣ጭቁኝ ፣ልምጭ ፣ቀበርቾ የግመሮ ስር የዶሮ ኩስ የአርጋገፎ እና የጋሜ ሀረግ ስር መታጠን ለአንድ ወር ለ 30 ቀን።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna