Latest Posts

ጉበት

ጉበት

ጉበት መርዛማ ንጥረ ነገሮች በደም አማካኝነት ወደ ተለያዩ የሠውነታችን ክፍሎች ውስጥ ዘልቀዉ ገብተው ጤናችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ በርቱ ተጋድሎ የሚያደርግ የሠውነታችን ክፍል ነው።በምንመገባቸው ምግቦችና መጠጦች እንዲሁም ለተለያዩ በሽታዎች ማከሚያነት በምንወስዳቸው መድሃኒቶች ውስጥ የሚገáŠ...

የሠውነት ክፍሎች ሃሞት

የሠውነት ክፍሎች

ሃሞት

ሐሞት ከሠውነት ክፍሎች ወይም ብልቶች መካከል አንዱ ሲሆን ዘርፈ ብዙ የሆነ አገልግሎትና ጥቅም ይሰጣል።ለሠውነታችን ምሬትን በመለየት ወደ ደም የሚተላለፍ ፍቱን ፈሳሾችን ተቆጣጥሮ እና መዝኖ እንደአስፈላጊነቱ የሚያቀርብና የሚልክ ነው፡፡ለዚህም አራት የሆኑ የደሙን ስርዓት የሚ...

ወይባ ጢስ

ወይባ ጢስ

የወይባ ጢስ ጥሩ ገፅታ እና መልካም ጠረን እንዲኖረን ያስችላል ተብሎ ስለሚታሰብ አዘውትረው የሚታጠኑ በርካቶች ናቸው፡፡ሰውነትን በተለይም ወገብና ማህፀንን ለማጠንከር እንደሚረዳ ይነገራል።በወር አበባ ወቅት ህመምን ለመቀነስ እና መሃኖች መውለድ እንዲችሉ ለማድረግም የወይባ ጢስ አገልግሎት ...

የወይራ ዘይት

የወይራ ዘይት

ኮልስትሮል(ስብ)ከመጠን ካላለፈ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ለህዋሶቻችን ጠቃሚ ስለሆነ።ኮልስትሮል(ስብ) በጉበት በሰውነታችን በመመረት ውስጥ ውስጥ ይሰራጫል።በህዋሶቻችን ውስጥ ጠቃሚ የሆነውን ስብ የሚሸከመውን ሊፖፕሮቲን በዝቅተኛ እና በከፍተኛ መጠን የሚከፋፈለው ተግባር የደም ...

የወይራ ዘይት

የወይራ ዘይት

ኮልስትሮል(ስብ)ከመጠን ካላለፈ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ለህዋሶቻችን ጠቃሚ ስለሆነ።ኮልስትሮል(ስብ) በጉበት በሰውነታችን በመመረት ውስጥ ውስጥ ይሰራጫል።በህዋሶቻችን ውስጥ ጠቃሚ የሆነውን ስብ የሚሸከመውን ሊፖፕሮቲን በዝቅተኛ እና በከፍተኛ መጠን የሚከፋፈለው ተግባር የደም ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories