Latest Posts

አቆራራጭ

አቆራራጭ

አቆራራጭ አበቃቀሉ የአረም አይነት ነው ካለበት ቦታ ከጎኑ ከፍ ያለውን ቆርጦ ወይም ስሩን ነቅሎ ከጏሮ መትከል ይቻላል።አቆራራጭ ለሆድ ቁርጠት ለደም ብዛት ለስኳር በሽታ እና ለመሳሰሉት በሽታ መፍትሔ ይሆናል።


▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክም...

አቱች

አቱች

አቱች የሚበቅልበት ቦታ በደጋ እና ወይናደጋ አከባቢ በቂ እርጥበት በሚገኝበት ይበቅላል።አይነቱ አረም መሳይ ሆኖ ቅጠሉ በጣም ትንንሽ እና ወይነጠጅ አይነት ደቀቅ ያሉ እና በየጏሮው ይበቅላል።የሚበቅልበት ዘዴ በእርጥበት ወራት ዘሩን መዝራት ወይም የስሩን ግንጣይ ወይም ችግኙን መትከል ነው።ተፈላጊá...

የጥቁር አዝሙድ ዘይት

የጥቁር አዝሙድ ዘይት

የጥቁር አዝሙድ ዘይት በቅርቡ በሀገር ውስጥ እየተመረተ በገበያ ላይም ይገኛል።በአንዳድ ፈርማሲ ውስጥም ይሸጣል ጥራቱን የጠበቀ የጥቁር አዝሙድ ዘይት መርጦ መግዛት ነው ።የጥቁር አዝሙድ ዘይትን በአግባቡ ከተጠቀሙ ሁሉም በሽታ ፈውስ ይሰጣል።

የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለሳል ፣ለሳንባ ...

የዓሳ ዘይት

የዓሳ ዘይት

የዓሳ ዘይት በቆርቆሮ ወይም በጠርሙሱ ታሽጎ ይሸጣል።ከውጪ ሀገር በተለይ ከአውሮፓ የሚመጣው አቅም ከፈቀደ ለምግብነት መጠቀም እጅግ ለደም ዝውውር ጠቃሚ ነው።
የሐሞት ጠጠር ለማሶገድ በርከት ተደርጐ ይጠጣል።
ቆዳ ላይ ህመሞች ይቀንሳል።

የዓሳ ዘይት ኦሜጋ 3 እና ቫይታሚኖች ስላአሉት ለጤና...

የእግር ህመም

የእግር ህመም

እግራችን የሰወሰነታችንን ጠቅላላ ክብደት ተሸካሚ በመሆኑ ሁልግዜም ጫና ይበዛበታል።በተለይም ከፍተኛ የሰውነት ከብደት ያላቸው ሰዎች ክብደታቸው በመገጣጠሚያዎቻቸው ላይ በሚፈጠረው ተደጋጋሚ ጫና ምክንያት የነርቭ ስርዓታቸው ሰለሚዛባ የእግሮቻቸው ጤና ለጉዳት ይዳረጋል።በዚህ ወቅትም የá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories