የሠውነት ክፍሎች

ሃሞት

ሐሞት ከሠውነት ክፍሎች ወይም ብልቶች መካከል አንዱ ሲሆን ዘርፈ ብዙ የሆነ አገልግሎትና ጥቅም ይሰጣል።ለሠውነታችን ምሬትን በመለየት ወደ ደም የሚተላለፍ ፍቱን ፈሳሾችን ተቆጣጥሮ እና መዝኖ እንደአስፈላጊነቱ የሚያቀርብና የሚልክ ነው፡፡ለዚህም አራት የሆኑ የደሙን ስርዓት የሚመጥኑና የሚያሰተካከሉ የደም አጣሪዎች አሉት።
እነርሱም፦

1.ሳርፋዊ ደም ፦ ነጭ ሃሞት የሚፈጥርና የሚያበዛ

2.በልቀማዊ ደም፦ቀይ ሃሞትን የሚያጣራ እና የሚያሰራ

3.ሳውዳዊ ደም፦ቢጫ ሃሞትን የሚያመጣና የሚመርዝ

4.ሃሞታዊ ደም፦ጥቁር ሃሞትን የሚያበዛና የሚያወፍር ናቸው፡፡

እነዚህ አራት ዓይነት የደም አይነቶች እና ፈሳሾች ከእሳት፣ከውሃ፣ከመሬት እና ከንፋስ ከተፈጥሮ ባህሪያቸው ጋር እየተቀላቀሉ እና እየተዋህዱ በሃሞት አማካኝነት ጣፋጭና መራራን በመለየት የስጋ አካልን ይገነባሉ እንዲሁም እንዲፈርስ ያደርጋሉ፡፡ለዚህ ሁሉ ወሳኙ ሃሞት ነው ነገር ግን በተመረዙ ምግቦች እና መጠጦች ምክንያት ካለመጠንቀቅ የተነሳ ሃሞት በታወከ ጊዜ ከተፈጥሮ ባህሪ የተሰጠውን ስራ ማከናወን ስለማይችል አገልግሎትና ጠቀሜታውን ያቋርጣል።በሃሞት መታወክ የተያዘው ሰውም የራሱን ምራቅ ሲውጥ ይመራዋል፤ይቆመጥጣል፤ጨው ይለዋል፤ያቅለሸልሸዋል፤ቢጫ ሃሞት ያሰተፋዋል፡፡


▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna