የወይራ ዘይት

ኮልስትሮል(ስብ)ከመጠን ካላለፈ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ለህዋሶቻችን ጠቃሚ ስለሆነ።ኮልስትሮል(ስብ) በጉበት በሰውነታችን በመመረት ውስጥ ውስጥ ይሰራጫል።በህዋሶቻችን ውስጥ ጠቃሚ የሆነውን ስብ የሚሸከመውን ሊፖፕሮቲን በዝቅተኛ እና በከፍተኛ መጠን የሚከፋፈለው ተግባር የደም ስርን በማመቻቸት ከበቂ በላይ የሆነውን አላስፈላጊ ስብ ያጣራል።

በዚህ መልኩ በሰውነታችሁ ውስጥ ያለውን አላስፈላጊ የስብ መጠን ለማስወገድ ቀላል ይሆናል።ቅባት ያላቸው ስቦች በደም ስር ውስጥ የኮልስትሮል መጠንን ይጨምራል ይሁንና የአትክልት ዘይት በፖሊሳቹሬትድ አሲድ የበለፀገ ስለሆነ ይህ እንዳይከሰት ወይም እንዲቀንስ ያደርጋል ነገር ግን በወይራ ዘይት ውስጥ የሚገኘው ኦሊከ አሲድ በሞኖአንሳቹሬትድ የበለፀገ ነው፡።

ይህም ጎጅ የሆነውን ስብ ይከላከላል።በሌላ አነጋገር በደም ውስጥ የሚገኘውን አላስፈላጊ ስብ በቀላሉ በማስወገድ ጠቀሜታው ይጨምራል፡፡

▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna