ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት)
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-07-18
ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት)
የፊት ቆዳ ጉስቁልና ቆዳው እርጥበት ሲያጣ የሚከሰት ሲሆን ቆዳው ሊሸከም ሊያሳክክ ወይም ሊሰነጥቅ ይችላል።
ምክንያቱም
ቀዝቃዛ ወይም ደረቅ አየር ፊትን በጣም ብዙ ጊዜ መታጠብ
-ሀይለኛ ሳሙና ወይም ኬሚካል ያለባቸው ምርቶች
- በቂ ውሀ አለመጠጣት
መከላከያ እና እንክብካ...