ለፊት መጨማደድ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-07-31
ለፊት መጨማደድ
ከመለጠጥ ወይም ከእድሜ ጋር የሚታይ የፊት መጨማደድ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል።
እነሱም
-ለፀሀይ ብዙ መጋለጥ
-ማጨስ
-የቆዳ ድርቀት
-የእንቅልፍ እጥረት
-የተመጣጠነ ምግብ አለመመገብ
ለመከላከል እና ለመቀነስ
-በየቀኑ የፀሀይ መከላከያ (spf 30) ወይም ከዚያ በላይ ይጠቀሙ
-á�...