ሻህኜ(leishmaniasis) ክፍል ሶስት
Author: solomon
Date: 2026-07-11
ሻህኜ(leishmaniasis) ክፍል ሶስት
-በቆዳ ላይ የሚወጣ ሻህኔ ምልክቱ ከ2 እስከ 8 ሳምንት በዝንብ ከተነደፈ በሀላ የተነደፈው ቦታ ላይ እብጠት ይታያል።
እብጠቱ ክፍት ቁስል ይሆናል ፣ብዙ ጊዜ ደግሞ መግል ይይዛል ።ቁስሉ በራሱ ሊድን ይችላል ነገር ግን ከሳምንታት እስከ 2 አመት ይቆያል።
ቁስሉ በቀላሉ በባክቴሪያ ሊበከል ይችላል።
ሻህኔ ብዙ ጊዜ በቆዳ እና አፍንጫ አከባቢ የሚከሰት በሽታ ነው።አፍንጫ ላይ ወይም ውስጥ ከወጣ የአፍንጫ አጥንት ይሰብራል።ከትንሽ ቦታ ተነስቶ ጀምረ እየሰፋ የሚሄድ ነው ቁስሉ ውሀ ያዝላል፣የለበልባል፣ይቀላል።
የሰውነት ቆዳ እየላጠ ያበላሻል ህመሙ እንደታወቀ ወድያውኑ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ ይበሉ።
የቤት ውስጥ ህክምና
-የቁስሉን ቦታ ፈልቶ በቀዘቀዘ ውሀ ማጠብ ቀጥሎ በአልኮል ማጠብ ይህን ለ 3 ቀን በተከታታይ ማድረግ ነው ቁስሉን በንፁህ ውሀ ማጠብ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
Website: www.hakimsolomon.com�
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t