ሻህኜ(leishmaniasis)ምንድነው?
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-07-09
ሻህኜ(leishmaniasis)ምንድነው?
ሻህኜ (leishmaniasis) በተውሳክ የሚከሰት በሽታ ሲሆን ከአሸዋ ዝንብ (sand fly) ንክሻ ወደ ሰው ይተላለፉል።
የበሽታው ምልክቶች
-በቆዳ ላይ የማይፈወስ ቁስል
-ትኩሳት
-ክብደት መቀነስ
-ጉበት እና ሰፕሊን መጨመር በከባድ አይነቱ
መከላከያ
-የአሸዋ ዝንብ ንክሻ መከላከያ የተባይ ማጥፊያ ...