ለነርቭ ህመም
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-10-06
ለነርቭ ህመም
ነርቮች የኒዩሮን ክሮች ቱቦዎች ናቸው።የነርቭ ስርአታችንም በሰውነታቸው ውስጥ የሚገኙ ነርቮች አውታር ቁርኝት ነው።የተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ልዩ ልዩ የስሜት መልክቶችን የሚቀበሉ የነርቭ ጫፎች አላቸው።ለምሳሌ ቆዳ ውስጥ የመዳሰሻ ጆሮ ውስጥ የድምፅ ነርቮች ይገኛል።የመዳሰሻ ነርá‰...