ለጀርባ ደዌ

ለጀርባ ደዌ ለፈራም አንዳንድም የጥጥ የደደሆ የወይራ የምድር እንቧይ ልጥ በክንድም በወገብም በራስም ቢሆን ቢያሰሩት ይበጃል።የወገብ ደዌ የእግር ጭምር የጫቅማ ፍሬ ቅባ ኑግ አውጥተህ ዳግም ተጋዛይ የሚባል ትል አለ አሳ የሚገኝበት ስፍራ ወይም ከረግረግ ይገኛል።

እሱን መሰራሰር ከሰሩ በሀላ በቅባኑግ ጋር ደብልቀህ ወገቡንም ኩልንታሁ እሳት እያሞቅህ እሸው ከእግሩ እስከ አንገቱ ድረስ ፤ ወገቡንም እጁንም ለታመመ የጉመሮ ቅርፊት 2እጅ የሸነት ቅርፊት ወቅጦ አፍልቶ ከቅቤ ጋር መቀባት።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t