የጀርባ ቁርጥማት እና መገጣጠሚያ ህመም

የጀርባ ቁርጥማት እና መገጣጠሚያ ህመም የሚታወቅባቸው ምልክቶች የጀርባ ቁርጥማት በተነሳ ጊዜ በወገብ ላይ የሚገኘው ስር ከመታመሙ እና ከመክረሩ የተነሳ በሽተኛው ከአልጋው ለመነሳት ወይም ከዚያው ለመላወስ አይቻልም ይህ ህመም አብዛኛውን ጊዜ በድንገት አደጋ ይጥላል።

ይህም ሲሆን ትኩሳት አይተባበረውም የቀረው የሰውነት ክፍልም አብሮ አይታመም ብርድ ቅዝቃዜ በመውደቅ ወይም በመመታት ምክንያት መጎዳት ያልተለመደ ሀይለኛ የሰውነት ጂምናሲቲክ ማረግ ላብ በብዙ በሚወጣበት ጊዜ ድንገት ብርድ ሲያገኝ ወይም ሀይለኛ ቀዝቃዛ ንፋስ የጀርባ ቁርጥማት ያመጣል ።

ብዙውን ጊዜ ህመሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይለቃል ነገር ግን ቆይቶ እንደገና እንደሚዝ በጣም የታወቀ ነው።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t