ለብርድ /ለቁስለት/ቁርጥማት

የብድ ቁስለት በአንዳንድ ሰውነት ላይ በሚደርሱ ጉዳቶች የተነሳ ይከሰታል ለዚህ ደግሞ ከላይ ለቁርጥማት ህመም እንደገለፀው በቤት ውስጥ ህክምና መረዳት የሚቻል ሲሆን በሌላ በኩል ቀጥሎ የሉትንን መገንዘብ ይበጃል።የብድ ቁስለት እብጠት ቁርጥማት እና ገዝናዚይ ሊያስከትል ይችላል ።
አሸዋ በብረት ምጣድ ሞቅ አድርጎ በጨርቅ ውስጥ አስተካክሎ መቋጠርና የብርድ ቁስለቱ በሚሰማበት ቦታ ላይ ለአንድ ሰአት መያዝ እና ተሸፉፎኖ መተኛት ነው።ህመሙ እስከሚሻል ድረስ በቀን ሁለት ጌዜ ደጋግሞ ማድረግ ነው።

የጡንቻ ህመም የሆነ እንደሆን የነጭ ሽንኩርት ወይም የደረቅ ዝንጅብል ዱቄት ከወይራ ዘይት ጋር አዋህዶ መቶ ቅባት ማዘጋጀት ነው። በዚህ በተዘጋጀው ቅባት ማታ ቀብቶ ማሸት እና ጥዋት በሞቀ ውሀ እና ሳሙና መታጠብ ያሽላል። ይህንንም ለአምስት ቀን ወይም ህመሙ እስከሚሻል ማድረግ ነው።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t