Latest Posts

ለእግር እብጠት የቤት ውስጥ መፍትሔ

ለእግር እብጠት የቤት ውስጥ መፍትሔ

አንዳንድ እግር በሚያብጥበት በጨመረ ጊዜ ከርቤና እሬት እስረ ቤት በተረከዙ ከጉልበቱ ድረስ በጨረቅ የአብሽ ዱቄት ቀብተው የልጅ ሽንት ወይም የፍየል በጠጥ ላበጠ የእንጨት አመድ በውሀ በጥብጠህ በእሳት አፍላው እኩሌታው እሰኪቀር እስኪጠራ አስቀምጠው የጠለለዉን አንሳው...

የእግር እብጠት

የእግር እብጠት

የእግር እብጠት በተለያዮ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል።ለረጅም ሰአት ቆሞ ወይም ተቀምጦ መቆየት በእግር ላይ ጉዳት ወይም ኢፌክሽን መኖር በሰውነት ውስጥ ፈሳሽ መከማቸት የልብ የኩላሊት ወይም የጉበት ችግሮች የደም ዝውውር ችግር ወይም በደም ስር ደም መርጋት ትኩረት አንድ እግር ካበጠ ህመም á...

ለሪህ በሽታ ክፍል ሁለት

ለሪህ በሽታ ክፍል ሁለት

ከበሽታው እስኪዲኑ ድረስ በሀኪም የታዘዘውን መድሀኒት ማቋረጥ አይገባም።
በተቻለ መጠን የአልኮል መጠጦች፣ጥቁር ሻይ እና ቡና አለመጠጣት የተጠበሱ ምግቦችን የተቁላላ ዘይት እና ስኳር አለመመገብ ነው። በሽታው ጨርሶ እስከሚለቅ ድረስ በፕሮቲን ንጥረ ነገር የዳበሩበት አብዝቶ አለ...

ለሪህ

ለሪህ

ሪህ በአብዛኛው በጎልማሳ ወንዶች ላይ የሚታይ በሽታ ነው ።በደም ውስጥ የአንድ ጤነኛ ሰው የዩሪክ አሲድ መጠን ከ3 እስከ 7 ሚሊ ግራም በዴሲሊትር ነው።መጠኑ ከሰባት ሚሊ ግራም እየጨመረ ሲሆድ የህመም ስሜት እየተከሰተ ይመጣል።የዮሪክ አሲድ መጨመር ምክንያቶች አንደኛ የዩሪክ አሲድ በአካል ውስጥ ከመáŒ...

የነርቭ ህመም የቤት ውስጥ መፍትሔ

የነርቭ ህመም የቤት ውስጥ መፍትሔ

ለዚህ ችግር ተገቢውን ዘመናዊ ህክምና መግኘት ያስፈልጋል። ቀላል ለሆኑ አካሎች በማሸት የተሻለ ውጤት ማግኘት ይቻላል። የሳማ ስሩ ቅጠሉ ግንድ እንጨቱ እና አበባው ማለትም ፍሬው ፀሀይ ሳይገባው በሀላ ቦታ ያደርቃል። እያንዳንዱ ለየብቻው ይወቀጥና አንድ አንድ ሲኒ ዱቄት ይ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories