ለእጅ እና ለእግር ቁርጥማት ክፍል 3
Author: solomon
Date: 2026-09-16
ለእጅ እና ለእግር ቁርጥማት ክፍል 3
ከዚያም እግርና እጅን በልብስ ጠቅልሎ ተሸፍኖ መተኛት ነው ከተቻለ የተዘጋጀውን የሞቀ እንሶስላ በእግር ወይም በእጅ ላይ በማድረግ በላስቲክ ሸፍኖ ማሰርና በሌላ ተጨማሪ ልብስ ሸፍኖ ማሳደር ለሰውነት ጠዋት ሰውነት ሙቀት ስለሚሰጥ የሰውነት ላብ ሊያስተካክል ይችላል።
ጠዋት ሰውነትን መታጠብ እና የቀን አለባበስ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ነው።
ይህን ቢቻል ለአንድ ሳምንት ያህል በተከታታይ መጠቀም መልካም ነው።
ከመኝታ በፊት የሳማ ዱቄት በመታሻ ቅባት ጋር ለውሶ ቁርጥማት በሚሰማበት ቦታ ላይ በመቀነት እየቀቡ ማሸት ነው።ከዚያም የታሸውን የተቀባውን ቦታ በጋዜጣ ወይም በወረቀት በደንብ ሸፍኖ ማሳደር እና ጥዋት መታጠብ ቁርጥማትን ያሽላል።
አንዱን ለመለወስ የተነሳው ዥማቱ የተኮራመተው የዚህ ሁሉ ደዌ መነሻው ከብርድ ነው ።
ጦስኝ ቅጠሉን ስሩን ደቁሰው ወይም ወቅጦ በፊት በእሳት አቃጥለው ከታመመበት ዘንድ አካላቱን ሁሉ ሀላ ግን ከቁስሉ በላይ ከመመው ላይ ቀበቶ ማሰር
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t