ለነርቭ ህመም
Author: solomon
Date: 2026-10-06
ለነርቭ ህመም
ነርቮች የኒዩሮን ክሮች ቱቦዎች ናቸው።የነርቭ ስርአታችንም በሰውነታቸው ውስጥ የሚገኙ ነርቮች አውታር ቁርኝት ነው።የተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ልዩ ልዩ የስሜት መልክቶችን የሚቀበሉ የነርቭ ጫፎች አላቸው።ለምሳሌ ቆዳ ውስጥ የመዳሰሻ ጆሮ ውስጥ የድምፅ ነርቮች ይገኛል።የመዳሰሻ ነርቭ ጫፎች በሁሉም የሰውነታችን ቆዳ እና ጡንቻዎች ውስጥ ይገኛሉ።
ቆዳችን እጅግ በጣም ብዙ የመዳሰሻ ጫፎች አሉት። ሁሉም የመዳሰሻ የነርቭ ጫፍ በአንድ አይነት ስራ የተካነ ነው።በነርቮች ላይ በባክቴሪያ ፣በአደጋ እና በተለያዩ ክስተቶች አካል ሲደርስ መታወስ እና ተፈለገውን የስሜት መልክት ባለመተላለፍ የተለያዩ የሰውነት አካል አለመታዘዝ ብሎም ህመም ሊኖር ይችላል።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t