የድንገተኛ ተቅማጥ
Author: solomon
Date: 2025-06-20
የድንገተኛ ተቅማጥ
ሎሚ በሙቅ ውሃ እና ትንሽ ጨው ቀላቀለው ይጠጡ የምግብ ምርጫዎ የተቀላቀለ ሩዝ ይሁን ፣ሌሎች አማራጮች አራት ማንኪያ ማር በአንድ ብርጭቆ ትኩስ ውሀ ይጠጡ።አንድ ማንኪያ አቼቶ በአንድ ብርጭቆ ውሀ ቀላቀለው ይጠጡ።
የካማሜላ ሻይ አንድ ሲኒ በየሁለት ሰአት ልዩነት ይውሰዱ።
ወፍራም ሻይ በሎሚ፣ አመጋገቦን እና ምግብዎን ይቀይሩ።
ዘይት የበዛበት ምግብ ያቁሙ፣ተቅማጡ እስኪያቆም ጥሬ አትክልት እና ፍራፍሬ ለተወሰነ ጊዜ አይመገቡ ።ቅመም የበዛበት ምግብ አይመገቡ ።
ካፊን ያላቸው እንደ ኮካ እና ቡና ያቁሙ ባቄላ እና የባቄላ ዘር ያቁሙ፣ጎመን ይብሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna